Betoch | “ወደቀደመው ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 331

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 331 “ወደቀደመው ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 331
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! betochcomedydrama/
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

تعليقات

 • ወይአረጋሺ በሳቅ

 • Bezabeh is similar with shemeles abdisa Moran

 • እሽ አሁን ጥንጥየዋን የማን ልጅ ናት እንበል ? እረ አባት ፈልጉላታ !

 • Selam lehagerachin yhun amen🙏🙏🙏

 • Erichiki ale ende chigir ale ende erafayil not ende fara not ende 1 2 amediuan yibetisulign shashena abe gar nw aned yalew ene kegetere ezi dires amed teshekime lizor nw ende

 • እናመሰግናለን

 • ማን ነው እንደ እኔ ቤቶች ዘና ፈታ ከድብርት ነፃ የሚያረገው!!!

 • ሙስሊም እህት መድሞቸ እሮመዳን ሙባረክ እንኳን አደረሰን

 • 👌

 • አመዴ በዛብህ 😍😁😍😍😍😍😍😂😁😁😁😁😁

 • ሰላም ለሀገራችን🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ካሳሁን ፍስሃ(ማንዴላ) ነኝ።youtube ቻናል ካፍቸ ስራወቼን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤️... አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉት

 • ማን ነው እንደ እኔ ቤቶች ዘና ፈታ ከድብርት ነፃ የሚያረገው!!!

 • የቤቶች ድራማ ፍጻሜ እንደ ምጽአት ናፈቀኝ::

 • ወዴቤታቸው ሲመለሡ ድራማውም አማረ

 • አይ በዝ በጣም እኮ የምተስቃኝ

 • Amen gen serat alba honech metfo neger Leleg eyastamarech now and belowat

 • ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ጾም አደረሰን ጸመው ከሚቀበላቸው ዱአችን ተቀባይነት ያለው ያድርግንል ለሀገራችንም ሰላሟን ይመልስልን. ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኛ ይውደም

 • አልሃምዱሊላህ ተመለሣችሁ ዉዶች አሹ ልታለቅስነዉደ ክክክክ

 • Wooooooow

 • አይወንድ

 • Manew edene bashan miwede

 • Bashaye sewedew eko nurelegn

 • hhhhhh

 • እከየ እንኳን በሰላም።መጣህልን።የቤቶች ቅመም አንተ ነህ ውድድ

 • ይሄን የምታዩ ፈጣሪ ጤናችሁን ይጤብቅላችሁ🙏🙏

 • በሠው ነብሥ የሚቀልዱ ሠይጣን ሠወች ታገራችን ከምድረገፀ ይጥፋ

 • እርስ ትየ. እግቶ ከማጣት እግዛብሄር ይጠብቀን አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው ይሄ ነው የተማርነው

 • እንዴ አሹብልሹ 2 አይነት ጨማ ያደርገው ልበል

 • አርቲስት ማስተዋል ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

 • እዛ ቤት ሲገቡ ደብሮኝ ነበር ግን ወደ ድሮ ቤት ሲመለሱ በጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስብሎኛልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

 • አሹ ብልሹ ይቅደም !

 • የኛ ሠዉ አንድ ዉለታ ካደረገ አድሜ ልከ አንዴሠገድለትና አኔኮነኝ ሠዉ ያረኩት አያለ አድሜ ልኩን ያወራል::

 • Meet

 • Amanእባላለሁ የ መቱ ልጅ ነኝ age :25 2 አመት ሆነኝ ከትምህርት ከወጣሁ እናት አለኝ ግን ደካማ ናት ሰራዬ ሙለጭ ያልኩ ሌባ ነኝ ብዙ ቤተሰብ የለኝም ድህነት አሰገደዶኝ ራብ ምክንያት በማድረግ ሌባ ሆንኩኝ ግን አሁን ሳሰበው በጣም አዝናለሁ ግን አሁንም ጌታ ይቀጥል ይበለኝና ሌበነቱን አቁሚያለሁ ግን ስራ አላገኘሁም ARdown እንዳልሰራ ብዙ SUB አጣሁኝ እሰኪ ወገኔ ካለህ እና የተርዳሀኝ ካለህ SUB አድርጉኝ የሰው ኪስ ማየቱም ሊገለኝ ነው።SUB ብታደርጉኝ ለኔ በዚህ ምክንያት ያን ሰራዬን ልቅም ነው 30 second አይወሰደባቹህም all reading very much ሰላም ሁኑልኝ።

 • Wooooooo. Yamerali👍👍👍👍👍

 • እንዴት ደሥሥሥ ይላል የዱሮ ቤታችሁ በመመለሳችሁ ♥️😘

 • 🙏

 • ሰብስክራይብ እንደማመር በቅንነት

 • አንደኛ ነኝ እስቲ የኢትዮጵያ እና የግብፅ ነገር ያሳሰባቹ 😭😭😭😭ሁላቹም በጸሎታቹ ሀገራችንን አስቧት ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

 • I like

 • Ye.Aragashi.chuheti.Enesu.Eyalu.ezi.enen.yasidengitegnal😂🤔

 • 😂😂😂😂😂🙊🙊🙊🙊

 • ሰው ይወድቃልይነሳል በቃ ህይወትእንዲህ ነው እንኳን ተመለሳችሁ

  • ውድ ሙስሊም እህት ወንዶች እንኳን ለረመዳን ወር አደረሳችሁ አሏህ ፆሙ ከሚጠቀሙ ያድርገን ❤❤❤❤❤❤❤❤ ቤቶችዬ ሰላማችሁ ይብዛልን

 • በጣም ደስስስ ይላል ተመለሳችሁ ወደ ቤት

 • ዋው ወደ ቤታችሁ ተመለሳችሁ እንደ😂😂😂😂😂🤣🤣

 • Waw !!! yediro bet temelesu ! SUS HONOBIGN NEBER 11 kkk

 • ይሄን የምታዩ ፈጣሪ ጤናችሁን ይጤብቅላችሁ🙏🙏

 • አንድም ሰው ፎቶየን እንዳይጫን😡😡 ማስጠንቀቅያ

 • ይቤ

 • ደሰ ይላል አሁን ይብንም አምጡ።

 • ከምር አግኝቶ እንደማጣት የሚያስጠላ ነገር የለም ነገር ግን ትህምርት ይሆነናል። ብልጥ ከራሱ ስህተት ይማራል፤ ጥበበኛ እና ብልህ ደሞ በሰዎች ስህተት ይማራል።

  • Ended zare dass bilogn ayakim zaru betu sila gaba

 • ዋው የዛሬው ደሞ ምርጥ ድራማ ነው ተባረኩልን ቻናሌንም ጎብኘት አድርጉልን መልካም እና ጥሩ ስራዎችን ይዘን መተናል

 • አረ ያቺ ምትናደድ ሴት ቤታቹ መኖር እንዳትጀምር please

 • neway debebe and likasgebachew are same

 • ዋው በጣም ደስ ይላል

 • ውድ ሙስሊም እህት ወንዶች እንኳን ለረመዳን ወር አደረሳችሁ አሏህ ፆሙ ከሚጠቀሙ ያድርገን ❤❤❤❤❤❤❤❤ ቤቶችዬ ሰላማችሁ ይብዛልን

 • እረ ቤቶችዬ እንኳን ተመለሳችሁ😍

 • ቆይ ግን ዲስ ላይክ ምታደርጉ ስዎች ጤናኛ ናቹ🤔

 • Love you 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝 💝

 • የ ዲያቆን ብ ር ሀ ኑ አ ድ ማ ስ አዲስ ስብከት አሁን ተለቀቀ ❤ ለ ዐቢይ ጾም የተመረጡ ስብከቶችን - ቻናሌ ላይ ያዳምጡ ❤ የ መጋቤ ብሉይ አባ ገ ብ ረ ኪ ዳ ን የ መምህር ምህረተ አብ አሰፋ የ ሊቀ ሊቀ ሊቃውንት ስማኮነ መላክን የ መጋቤ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ የ መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየው እና ሌሎችም - ለማየት ምስሉን ይጫኑ -

 • betam des ylal betochiye wede vetachihu aletemelesachihu deram wede befitu dmketu temelsoal bertu enamesegnalen

 • እኔ ምላችሁ የAmen አባት የት ጠፋ ግን??

 • ቤቶች፣ኑሩልን፣ሰላማችሁ፣ይብዛ

 • ውድና የተከበራችሁ ኢቶቢያም በውጭ ሀገር ላለነው እንኳን በሠላም ለተከበረው ሸህ እሮመዳን አደረሣችሁ ፆሙን የሠላም አላህ ያድርግልን ያረብ ለዚህ ቀን ላበቃን ለአላህ ሡበሀነወተአላ ምሥጋና ይገባው

 • Ended zare dass bilogn ayakim zaru betu sila gaba

 • Wowo wudi betochi unkan badan tmalsachu bartu❤❤❤❤❤❤

 • ማን ነው እንደ እኔ ቤቶች ዘና ፈታ ከድብርት ነፃ የሚያረገው!!!

 • ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በአማርኛ የተዘጋጁ ት/ታዊ ቪድዮዎች እዚህ ያገኛሉ፡፡

 • ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በአማርኛ የተዘጋጁ ት/ታዊ ቪድዮዎች እዚህ ያገኛሉ፡፡

 • እከየ የቤቶች ድምቀት አሹበመውጣቱ በጣም ነው የከፋኝ ሙስሊሟአማረኘዋ ደሥሥትልየኔማር😘

 • ይቤ እና አሹ ብልሹ የሌሉበት ቤቶች ድራማ የልጅ ያሬድ ቀልድ ማለት ነው - ዝገት ብቻ። እና ባካቹን ይቤን በምንም መልኩ አግባብታቹ መልሱት አሽቲ ጥብሱንም ተንከባከቡት ካልሆነ ግን....

 • Romoduan solam

 • Tilahun Gugessa Chuhet beza. Chachata kenis obbo Tilahun

 • Yamal Qinew!!

 • kkkkkkkk ashuyeeee

 • በጣም ነው ደስስስስስስስ ያለኝ በተለይ ሻሼ ኪችኗን ስትስም አሳቀችኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️,

 • ሃሃሃሃሃሃሃሃ ወይ አሹ ብልሹ

 • ቤቶችዬ ውስጤ ናቹ። በተለይ እካ በመገኘቱ በጣም ደስ ብሎኛል።

 • Betoch mertoch every week when I see the movie I am laughing Truly habesha life keep it Good job.

 • ውይ አሹ ብልሹ

 • ardown.info/down/pMWobJnWm26S05o/fydyw.html

 • Tikk zeru mola

 • Kkkkkkk ወይ እከ ለዝጅብል የቀረበ ፊት የማን ነው አለ😅😅

 • i hate zeru character ሁሌ እኝኝኝኝኝኝኝኝ

 • ሰብስክራይብ አርጉን እደሰለቻችሁ አቃለው ቢሆንም አርጉኝ በቅንነት

 • እከን ስላላመሰገናችሁት በደንብ በጣም አዝኛለው እል ነው ለአብዩ ሀሳቡን ያመጣው

 • 😂😂😂😂😃😃😂😂😂😂😂😂😂😂😗😗😗😗😗😗😗🤔🤔🤔🤔🤔🤔💟💟💟💟💟💟💟💟👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍

 • እርስቴ የፀጉርሽ ቀለም አያምርብሽም

 • ክክክክክ

 • አንዳንድ ጊዜ ድራማችሁ ይድረስ ይድረስ ይመስላል ጩኸት ብቻ ይበዛበታልና ጥራቱን በምጠበቅ እዝልቁት

 • በጣም ደስይላል

 • በጣም ደስይላል

 • ዋውው

 • አንደኛ ነኝ እስቲ የኢትዮጵያ እና የግብፅ ነገር ያሳሰባቹ 😭😭😭😭ሁላቹም በጸሎታቹ ሀገራችንን አስቧት ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

 • Bring back back Yibekal! We need him to return😊

 • Yall should Bring back Ashenafi Mahlet if you don't want to lose a fan like me😂

 • እግዚአብሔር ሁላችንንም ለሀገራችን ለቤታችን ያብቃን ደስ ይላል ቤቶች ቀጥሉበት ❤️❤️❤️

 • Wedddddd

  • ከዚህም ቤት አንድ ነው እንዴ ሻወራችሁ እከን ደሞ አክብሩት ለዚህ ያበቃችሁ እሱ ነው

 • ግን ወገኖቼ በዛብህ ዳጊ ዲን የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው ወይስ ጭራሽ የዛሬው ስታል ቁጭ ዳጊ ዲን በቃ የሚለውን ዘፋኝ ማለቴ ነው