Betoch | “የሽንት ቤቱ ፖለቲካ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 323

تم نشره في 2021/02/13
Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 323 “የሽንት ቤቱ ፖለቲካ ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 323
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! betochcomedydrama/
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

تعليقات

 • አረ ስታስቁ ሆዴ አመመኝ❤😅😅😅😄😄

 • Wow በጣም አስተማሪ ነው የምታቀርቡት ተባርኩ እር እባካቹ ቤተስብ እንሁን ተው ግን።

 • አዲስ ሆነው የገቡት ልጆች የሌለ ተመችተውኛል

 • ኧረ ይበቃል ወደት ሄደ ፊልሙ የበለጥ ድምቀት ያለው እሡ ሢኖር ነው

 • 😅😅😅😅😅🙈🙈🙈🙈🙈🙈

 • Betoch enkwan be selam metachu betam zena adrachachun damo konjo malekete new bertu😍😍😍❤❤❤❤❤

 • እንኻንበሰላምመጣቺሁልን ይበቃልን አምጡልን

 • Bezawit bll ogslw

 • ምርጥ መልዕክት ነው በየመንገዱ ሽንት ቤት መሰራት አለበት በየቦታው ሰው ከሚፅዳዳ ሽንት ቤት ይፅዳዳ ይህ ከሆነ ጤነኛ እንሆናል

 • እንደ ቤቶች ያሥጠላ የለም

 • እረ እርስቴ ምን ልሁን ንገሪኚ

 • ከልቤ እርስቴን አፍቅሪያታለሁ ላላገኛት ብልም ልቤ አልሰማኚም ምላድርግ ወገኔ ቀልድ አደለም እልቤላይ ስር ሰዳለች ልቆረጣት አልቻልኩም

 • Afirane

 • የምየ ኢትዮጵያ ኑሮ 😩😩😩

 • I love you betoch💖❤

 • እሂ ድራማ እያስጠላ መጣሳ ጩህት ብቻ ሆነ

 • tewedajoch

 • ardown.info/down/h8l5mJeq2qej2Z4/fydyw.html

 • ዋውውውውው በጣም አሪፍ ነው በርቱ🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

 • በረሀ ላይ ነኝ ግመል እያገድሁ ደማም በረሀ አይዞህ በሉኝ በላክ

 • ሙስሊሞች በሙሉ እዴት ነዉ ረመዳንን በጉጉት ምጠብቁት

  • እስቲ ረመዳንን እሚወድ 10000 ላይክ

 • አይበዜ ሊያስበይዱልን ነው ብረት 😂😂😂😂

 • ardown.info/down/Z6h8f4CY14LEmtk/fydyw.html

 • 👍👍👍💯

 • ስራችሁን አደንቃለሁ ስታወሩ የምትጮሁት ነገር ግን አልገባኝም

 • 🙋‍♀️👍👍👍👍

 • 🙋‍♀️😁😁😁

 • ኡኡኡኡ እከ አምጡልን

 • Kkkkkkkkበጣም ደስይላል

 • እረ ቤቶች አሻሽሉት እሺ ውዶች

 • ወይ ሀገሬ የገረማል የሚመጣው ሁሉ መንግሰት ዘረኛ ሌባ ሀገረን የሚያሳድግ የለም

 • ባሽ እንኳን በሰላም ተመለሱልን

 • Ene yibekal yet hedu?

 • ምንድነዉ የምትጮሁት ድምፅ ቀንሱ እስቲ ቤቶች ከተጀመረ ጀምሮ ጩሐታቹ እስካሁን አለ

 • እየተዝናኑ በአዳዲስ ሀሳቦች የሚደነቁበት ድንቅ ኢትዮጵያዊ ቻናል ለኢትዮጵያውያን #queen_sheba_diy ን ይጫኑ 👉👉👉#queen_sheba_diy

 • ከከከከከከከ

 • ዌል ቤቶች አይ በዜና ማፊ ሥትገርሙ እዳው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

 • ማፊ አልተቻለችም

 • ግን እከስ ይበቃልስ ናፈቁን አምጡልን ቤቶችዬ ስዎዳችሁ

 • የመዳም ቅመሞቺ ሠላማችሁ ይበዛልኝ ዉድድድድድድ በማያልቀዉ😘😘😘😘😘😘😘✌

 • 😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

 • Kkkkkk wy shashye 😂😂😂

 • ኢትዮጵያለዘላለምትኑር ዘረኝነትይጥፋ

 • Kkkkkkkkkkk

 • ኢሄ ድራማ እንደዚ እጅ እጅ ብሏል

 • ዉዶቼ መሬት ገዝቼ ቤት ልጀምር ነው ፈጣር ይርዳሽ በሉኝ ❤

 • እንኮንደህናመጡ። ባሻ

 • በእውናት እኔም ልወልድ 8 ቃን ነው ያቀርኝ. በእውናት ለይክ ሼሪ ሰቡስክረይብ አመረኝ. ልጄን ዩቱበሪ መድርግ እፈልገለው.

 • ረኮሜቶች ምናለ ላገባነው ልወልድነው ልሞትነው እያላችሑ ከመት ለፈልፉ ስለድራማውብቻ ብትኮምቱ ውይ ዘንድሮ አለችዶሮ

 • ይመችሽ

 • እደቤቶች ደጋግሜ ያየሁት ደራማ የለም አሁግን እያሥጠላችሁ መጣችሁ እምሰሩት አድሥ አይዳያ አጣችሁ ወደበፊቱ ተመለሡ

 • የምወደው ባሌ ጋ ከተጣላን ሳምንት ሆነኝ ብቻየን እያለቀስኩ ነው እስኪ በላይክ አፅናኑኝ

 • ጆሮ ጥቢ አላለችም

 • Diqaaladhaan hadhaa raaw ennuun qaquu keessaani ilmaan qomaxaa.

 • be hayland sh8na bro ,,timotalehi inde

 • *ወረቀት የያዘው ልጅ ጃርት ይመሰላል አኡዚቢላሂ ሚንሸይጧንረጂብ*

 • iriste ga adre sinega beqa indegena l8der ke esua gaa i love you Riste i love you Mafi azalechi too

 • ቤት ከቀየራቹ ቡሃላ ቤቶች ደብራቹናል

 • mafin salbrda alimotimi 1 qen xaq xaq aregalewu 3 amet b8fajib8hmi nawu dinfatam asfew7sshalawu

 • liweld 10 qen qeregni like gicugni

 • ግን አሜን እና ኢቤ እና አሹ ለምን የሉም የድራማው ዋና ድምቀቶች ናቸው እኮ በተለይ ኢቤ 😍

 • Ka 10amti biholi wadi hagari ligiba🇪🇹 naw basilami gibi balwunyi ✈

 • Basha enkan dehina metu Siwedot are betochi yiben ena Amenin akiribulin

 • ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ እንደው እድሜና ጤናቹ ይባረክ ቤቶች የኑሮን ሁኔታ በተግባር የምትገልጹ

 • እባክክ ፀጉርክን ቁረጠው ጥሩ ተዋናይ እንድትሆን

 • Betoch koo sin jaladha isin jaladha love betoch

 • wush.. nchu ishi yhem keldhone Komat...

 • አረ።ይብዬ።የትነውውውውውውውውውውውውው።ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

 • መርካቶ ከመርካቶ ዘሩ ሰፈር ከዘሩ ሰፈር ባጃጅ ከተገኘ ከባጃጁ ወርደክ የእግር መንገዱን ጨርሰክ ጫካው ውስጥ ለማለት ነዋ ሻሼ ጆሮ ጥቢው ክክክ

 • ወይ ቤቶችየ እደው የማትገቡበት የላችሁም ኪኪኪ እስኪ ማነው ርስቴየን እደኔ የሚወዳትና የሚያደቃት

 • ልወልድ ላገባ ምናምን በጥራቃ ሁላ የላይክ ለማኝ ብቻ

 • Mafe endate endamewedesh kewete eko nesh 😄

 • አቤት ላይክ ፈላጌወች እርጉዝነኘ ላገባነወ ስታስጠሉ እናእኛምን እናርግ

 • Kkkkkkkkk

 • ወይ እናንተ ጉደኞች በየቀኑ ቢኖራቹ ጥሩ ነበር ሰዉ ወደራሱ ይመለሳል

 • ውይይይይ በሳቅ ሞትኩኝ

 • ይቤና አሚንዬንም ጨምሯቸው ናፍቀውኛል❤❤

 • ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ እከ ናፍቆኛል

 • 😂😂😂😂😂ማፊዬ ውድድድ

 • terfe nefseshen yemarew gn dabown cheresesh awke new we love u rip

 • እስኪ በቅንነት የሚደማማር ምላሼ ፈጣን ነዉ እንደ አዲስ ከፍቼ ነዉ🥺🥺1k ከአለፍኩ ቡኋላ ወደ ታች መመለስ 😭😭

 • Hahahahaha ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

 • ምነው እከ እና ይቤ ጠፉሳ???????

 • Ye yebaqale qalde nafekenge

 • ጀማሪ የአካዉንቲንግ ተማሪ ከሆኑ ሊነኩን ተጭነዉ Maed Tube ሰብሰክራይብ ያድርጉ የጠቀማሉ

 • ጀማሪ የአካዉንቲንግ ተማሪ ከሆኑ ሊነኩን ተጭነዉ Maed Tube ሰብሰክራይብ ያድርጉ የጠቀማሉ

 • gedel gibu👣🙈 neftagna😤👺 Ena jawar lay mud eyeyazachew new aydel😈😈😈

 • Betoch zare betam new yasakegn.

 • እርስቴ፡ጭንቅላትሽ፡ምንድን፡ነው፡ተላጭተሽ፡ነው?

 • ጥሩነው ተባረኩ

 • Good thing for your family😍😃😘😇😎😋😀 😎😍😃😀😊😊😇😘😄😅🇪🇹

 • 😂😂😂😂😂😂😂😂 hahahaha 😆🤣😜😆😆😆😆 I never loughing liked this episodes! You guy's are hilariously funny 😂😂😆😂

 • I’m so proud of you 👍🏽

 • ባሻ ስለመጣክ ደስ ብሎኛል

 • አንዴ ናችሁ

 • ቆይ ግን ኮሜተሮች አይደብራችሁም እዴ ይሄ ቦታ የአሥተያየት መሥጫ እንጂ የግል ታሪክ መጻፊያ ድያሪ አደረጋችሁት እዴ!? ኧረ ተው እደዚህ ያለ የማይረባ ወሬ የሚያወራው የኛ ሀገሮች /Ethiopian/ብቻ ነን የሌላ ሀገር ሥለ ፊልሙ ይሠጣል ቤቶች እናመሠግናለን እንኩአን ደህና መጣችሁ እነ አፈ ጠማሜ ደግሞ በልክ አድርጉት በጣም ያሥጠላል የአራዳ ልጅ ማለት እደ ይቤ ነው ድራማውን ለዛውን አታሣጡት ወይ ተሥተካከሉ ወይ ከዚህ ቤት ወጡ ወዲያ አትሟዘዙብን እሣት የመታው ሀይላድ ነው የሚመሥለው አፋችሁ

 • ወይ ሻሸ😂😂😂😂

 • ቤቶች አሰልቺ ሆናቹ 🙄🙄

 • Kkkkkkkkk

 • ምንድነው ሁሉም ስው ላይክ አርጉኝ የሚለው ይቺ ነገር ገቢ አላት እንዴ እረ ከሆነ እኔንም እስኪ ላይክ ግጩኝ🤓🤓🤓🤓🤓🤓