Betoch | “ ኢትዮጵያዊነት”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 324

تم نشره في 2021/02/20
Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 324 “ ኢትዮጵያዊነት” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 324
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! betochcomedydrama/
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

تعليقات

 • ውድና የተከበራችሁ እህት ወንድሞቸ በአላህ ፕሮፋይሌን ቀመጫን ላይክ ሰብስክራይብ አድሪጉኝ አድስ ጀማሪ ነኝ ኢሻአላ ጡሩ ነነሪ ለማቅረብ ተስፋ አለኝ

 • አቶ ዘሩ ሞላ ሀይሌ ቀለጠ ሁሌ አንተ የምትተውነው ትወና አንደኛ የቤት ክራይ ከቅመሟ አይብስም እውነት ነው ሀሊሙ ቆሌዬን ገፈፍሽው ኧረ ተይ ለጎሮሮሽ አስቢ

 • Wow

 • Tkkl

 • Etopiyawyinet

 • ግን ቤቱን ለምን ቀየራችሁት?

 • የምር የዛሬ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነበር

 • Mindinaawuu

 • ማሻ አላህ ምረጥ ትምህረት ነዉ ሀገራቺንን ሠላም ያረግልን በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

 • ዘንድሮ እንኳን የማናውቀው ዘመድም ተጨካክኖዋል አንወሻሽ እንጅ ይብቃ ተረት ተረት

 • it was before to be honest, not in this time. this time most of Ethi is cruel, selfish and "ZEREGNA"

 • Kkkkkkkkk

 • ardown.info/down/qd9iqInPlYazxqs/fydyw.html

 • ኧረ ኡኡ ኡኡ ኡኡ ኡኡ ይበቃል እና እከ ወዴት ገቡ የምን ጉድ ነው😭😥😥😥😥

 • ኢቲዮቢዊነት ማለት ይሄ ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

 • ዋው በጣም ያምራን ኢትዮጲያ ማለት ይች ነት

 • አሜንየ የኔ ቅመም ሥወድሽ ሀሊማየንም በጣም

 • Iloilo

 • ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪልኝ ክፉሽን አያሣየኝ አሜን ፫

 • Betoche betam new mimechew

 • Abite dese sile eko

 • ኣሪፍ ነው ቀጥሉበት

 • Betam timirt alew sew kemote bohala bir kemiset lekimina biset mirt hasab nw

 • አንች ሴትዩ ሁላችንም በሽተኛ ልታደርጊን ነው እንዴ አለች ማፊ

 • ያማል ቅኔዉ

 • ardown.info/down/Zt2dg2i2m4bMtqc/fydyw.html

 • 340የኢትዮ ጠላት ይታየኛል አሁን ይህ ዲስላይክያስደርጋል😤

 • ኢኔ

 • 😅😅😅😅😅😅

 • ውድ የሀገሬ ልጆች ይችን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ ያሰባችሁት ነገር ተሳክቶ ሀገራችሁ ለመግባትያብቃችሁ ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ

 • ዌል ቤቶች እኳን በደህና መጣቹ እኛ በቁም ሣለን አንረዴዳ ሠው ከሞተ በኃላ ነው የኛን መረዳዳት ሠላም ለሀገራችን በሥደትም ያለነው እህት ወድሞች አላህ ለሀገራችን ያብቃን

 • በችግር ጊዜ ቋሚ የመረዳዳት ባህል ይኑረን የምትሉ እስኪ በ ላይክ እና በ ሰብስክራይብ አሳዩኝ

 • ሰብስክራይብ አርጉኝ ውዶች !!

 • የጁንታው ወጋገን ባንክ

 • የቤቶችን ልጥጥ ሀብት ሕውየት ይዞት ሄደ እንዴ

 • በትክክል ሰው በሂውት እያለ ቢረዳዳ ሲሞት ከማካበድ

 • እኔም ልል ነበር ሻሽዬ ተይዛም እኮ አታርፍም 😂😂😂😂😂ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞

 • አረጩሀት፣ግንቅንነሽ😂😂

 • ይች ሴትዩ እኔንም አስደንግጣ ጨረሰችኝ እረ ድምፅ ይቀነስ ማነሽ

 • ጀሮየ ከጥቅም ውጭ ሆነ በጩኸት

 • ጥሩሀሳብነው ቀጥሉበት

 • Kkkkkk ichiin mit cowuu setiyuu uuuhi

 • የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገረ ሁሉ ይጠቡቃቹ። ዩትዩብ ጀምራያለው ሰብስክራይብ አድረጉኝ አመሰግናለሁ

 • በአላህ subscribers አድርገውኝ 🙏🙏🙏

 • አውደ-ሃሳብ (Public Seminar) - 2 የወሩ ርዕስ፡ ኢትዮጵያ በእምነትና በእውነት መንገዶች ቁልፍ የውይይት ሃሳቦች፡ • የማንነት መሰረት ፍለጋ ከየት ይጀመር? • ኢትዮጵያ የጥበብ መስመር በታሪክ ሂደት • 13ኛው ክ/ዘመንና የታሪክ እጥፋቶች • የሀገርን ንግርቶች (Myths) የመፈለግና የማጥናት ፋይዳ • መጪው ጊዜ የ“ታላቅ ሰው” ወይንስ የ“ታላቅ ሃሳብ”? አቅራቢዎች፡ 1. አበባው አያሌው፡ የታሪክ ምሁርና መምህር 2. ጤንነት ሰጠኝ፡ ደራሲና የማዕከለ-ሰብ ጥበቦች ተመራማሪ ቀን እና ቦታ፡ • ቅዳሜ የካቲት 20 ቀን 2013 • ሰዓት፡ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ • በዋቢ ሸበሌ ሆቴል አዳራሽ የመግቢያ ዋጋ፡ • ብር 200

 • የኔማርቺ የደሥታየምጪ ናቺሁ የእዉነት

 • ሺአመትኑሩ ምርጥኢቶቤያወቺ 🇪🇹🇪🇹

 • እነዚህን ሶስት ወንዶችእደኔ ያስጠሉዋችሁእኔማ ጥሎብኝ አፉን እያጣመመ እና ፀጉር እሚያጨበርር ወንድ ሳይ ደሜ ነው እሚፈላው።

 • አዲስ ገቢዉ ሼባ እንዴት አባቱ ነዉ ሚያምረዉ ሰዎች 🙄

 • Eha gaberob

 • ሰለም የሀገሬ ለጆች ዶክተር ቢኒያም እባላለው የስነ አዕምሮ እና የስርዓተ ጾታ ኤክስፐርት ስሆን ያለኝን ዕውቀት ለማካፈል በዚህ ፕላት ፎርም መጥቻለው ብዙ ትደር ብዙ የፍቅር ህይወት የሚፈርሰው የስርዓተ ጾታ ትምህርት በአግባቡ ስለማይሰጡ በመሆኑም እነዚህን ችግሮች ለማስተማር መጥቻለው ሰብስክራይብ አድርጉ እኔም በፍጥነት እመልሳለው ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም ደግነት ነው ጤና_ፍቅር_ትዳር ardown.info/down/qNlpa4PNsGjQsNE/fydyw.html

 • ትክክል ዲሀ ቆራጥነው እታች ያሉት ናቸው ቆራጥ

 • ኢትዮጲያ ለዘለላም ትኑር ፍቅሪ ሠለም ይብዛልሽ

 • ዉይይ ጩህት እዴትብዬ ላያ

 • ይውጥሻል አለች ሻሼ kkkkk🤣🤣🤣🤣🤣

 • Wel come betoch 😍💝💝💝💝👏

 • እኴን ኢትዮጲያዊ ሆንኩኝ

 • Time to say goodbye to this show ... it’s getting boring

 • Zeru menegebegebu besobehal enedat sestam sew alewedem

 • Good

 • የዛሬው ይለያል ማአሻ አላህ በርቱ

 • ዉይ የሄ ወፍራሙ ልጂ በጣም በጣም ተሳዳቢ ልጂ ነዉ tik tok በየሰዉ ቢዲዮ ስር ሲሳብ አየዋለሁ እሱ አይደለም እዳልል የሱ አካዉንት ነዉ እዚጋ ጥሩ ሰዉ መስሎ ይቀርባል ምከሩት አርትና ስድብ አይሄዱም ጭቅላቱ ልክ እደሰዉነቱ ጡንቻ ነዉ

 • Wow, des sil

 • ሙስሊሟ ሴት በጣም ደስ ትለኛለች የኔ ቅመም ነገር

 • በጣም ሚገርመኝ በድራማ ብቻ ነዉ እዴ እርዳታ አይ

 • ክክክክክክ

 • ቤቶች ሃረግ የምትጫወተውን ገፀ ባህሪ አቁሙ ስረአት ባረብ ሃረግ እህቶቻችላይ ላይ አታላግጡ ስለልቦናም የሚባል ነገር አለ

 • ማን ነዉ እንደ እኔ እከ የናፈቀዉ በ like ግጩልኝ

 • አረጋሽ እኳን እኔየለሁ ተያይዘን እንሞታታልእጅ አለቅሽም

 • ድስላይኮች ቱ

 • እኔ ምለው ይበቃል ቤቱን የሸጠው ኡነት ነው እንዴ 😂🇪🇷

 • ardown.info/down/XrByrYnJxKLGzpY/fydyw.html

 • 😍😍😍

 • ክክክክክ ወይ ቆሌቸውን በጮሆት ገፈጀቻቸው

 • Did I hear wogagen bank? Hummm

 • ተካፍለው የበሉት ይጣፍጣል

 • የብረት በርና በድምር ተከባችሁ ለምትኖሩ ይሔ ትምህርት ይሁናችሁ እና ዝቅ ብላችሁ ህብረተሰቡን እዩት ፍቅር ያለው እዚህ ነው

 • በጥም ጥሩ ትምህት ነው ስው ሲሞት ብቻ ሳይሆን ሲታመምም ስብስብ ብለን እንርደዳ ወገኖች

 • አሜን አዳገች ልበል እንዴ አይኔ ነው?

 • አላህክክክክክክ💝💝💝💝

 • Wwwwwww♥️♥️♥️♥️♥️

 • ይበቃልመቸነውየሚመጣዉ

 • እትዮጵያዊነቴ ❤

 • ማሻአላህ ደስ ስትሉ

 • እረ ቤቶች የምትውዱ ላይክ ሽር ሰብስክራይብ አረጉኝ የመዳም የመዳመ ታከስ ነኝ

 • አጎዛ የበረንዳ በግ ሁላ😂😂😂😂👊👊

 • 👍👍👍👍👍👍

 • ሞታችን ሰርግ ኑሮአችንን ለቅሶ እያረጉ ምርጥ ንግግር 👍👍👍

 • Woww ቤቶች ኑርልኝ

 • በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ቤቶች በርቱ

 • እውነት ነው የኢትዮጵያ ባህል ነው እግዚአብሔር ይመስግና ጥሩ ባህል ነው

 • Ethiopia waaqayyoo ha ebbisu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹I love you Ethiopia

 • Enasum dehayu 😂😂😂😂

 • እውነት ነው ሰውን መርዳት በቁም ነው👍❤

 • ይቺየምትጮኸው ሴትዮእኔንም እያስደነገጠችኝነው እረቀንሽውበጌታ

 • ዮቤ ግን የት ሄደ አር ኡኡኡኡ😥😥😥

 • ቤቶች ዛሬ ልዪ ናቹ አሪፍ አስተማሪ የሆነ ሀሳብ ነው ያነሳቹት ሁላችንም ልንለምደው እሚገባ ተግባር

 • ማነው እንደኔ ባሁኑ ስታይል ቤትችን ድራማ የተመቸው እኔስ እቸኩላለሁ እስኪለቁት ከሚገርማቹ በ ሀያ አካውንት ድምር አረኳቸው

 • ዋው ዋው ዘሩ ሞላ አይናገርስ እውነት ነው ሰው በሕይወት እያለ ከተርዳዳ ቢሞትም አይቆጭም 👏👏👏

 • This is amazing drama! Thank you so much for showing us our good coulter. ‘‘This is one of our( ETHIOPIA) good coulter, helping one another. We should keep this good thing. GOD bless betoche drama!!