Betoch | የአሸናፊ ማህሌት (ይበቃል) የአሸኛኘት ፕሮግራም

تم نشره في 2021/04/22
Betoch | ውድ የቤቶች ድራማ ቤተሰቦቻችን የአሸናፊ ማህሌት (ይበቃል) የአሸኛኘት ፕሮግራም
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! betochcomedydrama/
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

تعليقات

 • Tilahun indewu si wadewu malkam sew new

 • Hoden babah meleyet mot aydelem enwodihalen Ashe

 • ወይኔአሹየ ሰላሙን ያብዛልህ

 • ወይኔ ይብየ ሆድአስባስከኘ አይይይ ባለህበት ሰላሙን ያብዛልህ ወድሜ

 • ሁሉ ነገር ለበጎ ነው❤️❤️❤️

 • እመቤቴ ያሰብከዉን ትሙላልህ፡፡ አዲሱ ቻናልህን እንከተላለን

 • Wow😑😑😑 Ashuye

 • እዉነት ለመናገር በጣም ነው የምወዳቸዉ ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ ሁላቸዉንም መለያየት ከባድ ነው ቢሆንም ግን ፈጣሪ የተሻለ ነገር ፈቅዶለት ነው እና ሁላቸዉንም ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይስጣቸዉ በአንድ ላይ አይለያዩ

 • አራ ዮነ ስሜት አለው ብቻ ደስ አለለኝም

 • Asbrm

 • Brmbermase

 • እረ በመቤቴ ውስጤን ከፋኝ

 • ይደብራል በእግዚአብሔር አሸናፊ ካሌለበት ይደብራል ማርያምን

 • ኡፍፍፍፍ አስልከሰንይ

 • የእውነት በጣም ታስቀናላችሁ ኢትዮጲያዊነት ይሄ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ሳላስበው አስለቀሰኝ።

 • Bezabeh yet ale? ??

 • koy yetnw mihedew

 • አረብ ሀገር ቤተሰቦቸን ትቸ ስመጣ የተሰማኝ ስሜት ነው የተሰማኝ አሹ የቤቶች ድምቀት ነበርክ አትሂድብን

 • where is he going ? anyone who knows?

 • ማሂ ነኝ

 • ሰው መልመድ ሲያስጠላ ይቅናክ ወንድሜ

 • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

 • ምኖትህን እግዚአብሔር ያሳካልህ አሸናፊ

 • በእውነት ጥልሽ መልካም ስው ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ እሹየ እውድሀለሁ ይቅናህ ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ እረ በዝየ የት ጠፋ ነው ወስ ካሜራማኑ እሱ ነው ?

 • Great

 • መለያየትኮ በጣም ያስጠላል ሰው ከቤተሰቡ ለምን ይለያል በጣም ይደብራል

 • waynee yibiyee😭😭😭😭

 • አሹ አንዴኛ ነበር ግን ምን ያረጋል

 • አረ PRANK ነው በሉን....😔😔

 • Bryan yedeberal eeeeechhhhh

 • አሹ አንተኮ የኛ ንብረት ነህ ። የሕዝብ። በሃገር ውስጥ እስካለህ ድረስ ባትለቅ ደስ ይለኝ ነበር። ለለውጥ እየሰራሕ መሆንህ ዘንግተሃል።እባክህን ተመለስ!!!

 • Ashu yemeles ymtlu. Ane vidio ayalekesku new ycherskut😭😭😭😭😭😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋💋💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️

 • 😭😭😭😭. Gn lem ashenafi awnet Ane betam keftoyal. Agziyabher. Ytebkh.

 • ተዋውቆ መለያየት ይከብዳል

 • እከ እዉነት ተናከርክ

 • Walditwane ker belogal Das alalgem

 • ይበቃል ይመለስልን😥😥😥😥

 • ሁላችሁም አትለያዩ የምትሉ

 • I sad

 • በጣም ያስደስታል ሽኝታችሁ ግን ደሞ አሼ ሲለይ ከቤቶች ያሳዝናል ሆኖም ደሞ እድገትም ግዴታ ነው ከቤተሰብ መነጠሉ እንዳለ ሆነ ለጋሽ ጥላሁንም ፈጣሪ ያክብርህ እንዳባት አሸኛኘት አርገህ ቤተሰቡን ባንድ አጣምረህ በፍቅር መሸኛኘት ከባድም ቢሆን በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁላችሁንም ፈጣሪ ከእድሜ ጤና ጋር አሟልቶ ይስጣችሁ ብትለያዮም በሀሳብ ያለ መለያየት ነው ፍቅራችሁ ከዚህ በላይ ይጨምር ጥሩ ትምህርት ነው በሰላም መለያየት አንድ ሰው አሻሽሎ ሲለይ በፍቅር መሸት አይገኝም የታደልክ ነህ መልካም የስራ ዘመን እመኛለሁ ለአሸናፊ

 • m.ardown.info/down/p5idm4HRnKPA3ZY/fydyw.html

 • ማነው እንደኔ ያለቀሰው😢

 • Gn lemn?

 • Betam yidbral ashu yelelebet

  • des stulu Fetari ytebkachu ashuye dngl ttebkh

 • Beka betoch alayim

 • 😭😭😭👍👍👍👍👍

 • መክብብ ትችት በጣም ስድ ይላል ሁላችሁ ሀሳባችይሳካላችሁ

 • Yibe eko ye betu ayn new ke engdi betoch endedro ayamrm😤chaw yibe✋

 • አሸናፊ እግዚአብሔር ይጠብቅበ

 • ንብረትስ?

 • 😱

 • በምትሰራዉ ኣዲሱ ፕሮግራምህም ተባበራቸዉ ኣርኣያህን ጋሽ ጠላሁን ነዉና ። ልጄ መንገድህም ሁሌም ቃጤማ ለምለም ይሁንልህ ተባረክ ዝወደይ ምዓረይ 👉🌻❤️🇪🇹 ለዘላለም ትኑር ኣሜን በሉ ማሮቼ

 • ግን ለምን የቤቶች ድምቀት አተ እኮነህ አቀናፊ

 • እፍ አልቅሽ ልሞት እር አንተ ክሌለህ ይደብርኝል

 • አሹ ከቤቶች አዲመለስ ነዉ የምለዉ አሹ በጣም አስቂኝ ጥሩ ተጫዋች እወዳቸዋለሁ

 • መልሱት ያለሱ ይደብራል

  • አር ይደቡራል. የአሹ. መውጣት

 • አሹዬ አትሂድ ቤቶች ያላተ አያምርም 😭😭😭😭

 • des stulu Fetari ytebkachu ashuye dngl ttebkh

 • Ena mn yehun

 • የለ አሹ አይነፈም ዳቢርኘል አሹ እኖደሀለን ቆይ ለሚን ወጠ

 • አሹን ሳስታውሰው የሰፈሬ ልጅ ነው የሚመስለኝ ነውም ያው መድሃኒያለምና ጃን ሜዳ ብዙም አይራራቁም በሱ ውስጥ ግን የነቃ ተጫዋች ያራዳልጅ ነው በእርድና ውስጥ እራሱን ማየት የቻለ ነው በግሌ በሌሎችም ሞያ ቢሆን የተሳካለት መድረስ የሚፈልገው ቦታ ላይ እንዲደርስ ልባዊ ምኞቴ ነው

 • አሼ የኔ መልካም ካንተ ውጭ ቤቶች እንጃ። አንዳንዴ ብቅ በል

 • ለምን ለቀክ ግን😢😢😢😢

 • አዳደየ እባየ ይቀብጣል ዝብሎ ይፈሣል ሡባሀን አላህ

 • ❤️❤️❤️

 • Ashe😍😘

 • Very interesting trend a welfare dinner party to Ashenafi Yiliqal keep up this should be a great example for others

 • ዉሸት መሆን አለበት 🤔🤔ልጂህ አይደለም እደ 🤔

 • Lmn lkeka meyawek sw ale

 • አር ይደቡራል. የአሹ. መውጣት

 • በጣም ያሳዝናል አሹዬ....ስለእውነት ለመናገር ሽኝት ማድረጋችሁ የART ድምቀት ሆኗል። ART ፍቅር እንደሆነ አሳይታችሁኛል። የወጣበት ምክንያት ያወቀ ይንገረኝ እላለሁኝ ፡አመሰገናለሁ።

 • አሹ፡የድራማው፡ድምቀት፡ነው

 • ማፊ አንድም ፊልም ሳትሰሪ በቃ ይበቃል ተለየሽ በጣም ያሳዝናል

 • አሹ (ይበቃል) እንድመልሱልን በአንድ ድምጽ ጥልሽን እንጠይቅ ጥልሽ ይቤ ይቆይልን የምትሉ እስቲ ?

 • ግን የት ነው እሚሄደው በማርያም

 • ለምድነው የሚለቀው ?????

 • 👌👌👌

 • በእውነት ለመናገር ይሄንን ድራማ ነፍሷን ይማረው ሰብሊ ከሞተች ብኅላ አይቼው አላቅም አሹ ግን ምርጥና ምርጥ ጎበዝ ልጅ ነህና እመብርሃን ሁሌም ካንተ አትለይህ አዲስ ነገር መስራት የግድ ነው

 • 😥😥😥😥ኡፍፍፍ ለምን ወላሂ አለቀስኩ ፍቅራቸው ደስ ይል ነበር 😥😥😥

 • በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !

 • Minew pleas

 • አሹ አንት እኮ መውጣቲክ በጣም ድራማሁን አቀዘቀዝ እውነት አንት የ ድራማ ድምቀት ዋና ነበርክ 🤦

 • ውይ ያሸናፊ ከቤቶች መለየት የደበረው ማን ነው

 • 😥😥😥😥💔💔💔💔💔

 • ጀግና ናችሁ ሚዲያዎች አዱ በሌላ ሌላኛውም በደዚህ ወጣ እያለ ውሸቱን ከሚነዛ በፊት በማሳወቃቹ ደስ ብሎናል አሪፍ ነው አሸናፊ ማህሌትን የምትወዱ 👍👍👍👍👍👍

 • Desi sitilu geta yibarikacu Ashu Egizabher yeminotikhin yasakalik

 • አዛልዬ በጣም ነዉ ያዘነችዉ

 • Good luck all the best.we will miss you 😪 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈💖💖💖💖💖💖💖💖💖

 • Where is bezabe?

 • ለምን ወጣ??

 • እደመጠቆ በጣም ጎበዝ ነህ 👑🙏

 • ቤቶችዬ ዉስጤ ናችሁ ‼ ከቻላችሁ አንድ ቀን እኔንም ጋብዙኝ ።

 • ዋው አሹ ማኛው አረ በለው ቤቶች ድራማ ስራ አቋርጨ የማየው የማፈቅረው የመወደው ድራማ ነው።አረ አሸናፊ በጣም ደብሮኛል አንተ በመውጣትህ።ለምን ወጣህ በናትህ አድናቂህ ከመከላከያ የሠራዊት አባል ከባይድዋ ጌታቸው ነኝ።በጣም እወዳህአለሁ ግን በጣም ቅርብሎኛል ደብሮኛል።ይመለስ ይመለስ ይመለስ።

 • አስለቀሰኝ ሲደብር በናታችሁ መልሱት አሹ ቆንጆ እባክህ አትሂድ💔💔💔😥

 • atkbedo

 • የየት ሌኤድ ነው

 • አንተ ከሌለህ አያምርም ድራማው አትውጣ እባክህ ቅር ነው ያለኝ ከምር የሁሉም አሰተያየት እና ንግግራችሁ አሰለቅሶኛል

 • Yibe friend'e new Eko mitemeselegn 😜😜😜

 • በሄድክበት ሁሉ ይቅናህ የከፍታ ጣሪያ ያድርስህ ጀግን የዛሬ 8 አመት የምደርስበትን ከፍታ ሰርተህ አሳየን በጣም ደስ የሚል ክሩ በርቱ እወዳቹሀለው❤❤❤️❤️❤️❤️