Betoch | “ ቤቶች”Comedy Ethiopian Series Drama

تم نشره في 2021/03/12
Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል “ ቤቶች” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! betochcomedydrama/
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

تعليقات

 • 💘💘💘

 • አወራረዳችሁን በሚገባ እያሳያችሁ ነው ሲያልቅባችሁ ብተውት ምንአለበት መልካም ስማችሁን ባታጠፉት ለመሆኑ ስታስቡት ቤቶችን በአየንበት አይናችን ይህን ርካሽ የወደቀ ቲያትር የምናይ ይመስላችሁዋል አትድከሙ ይህ እኛን አይመጥንም ደህና ሁኑ ለውጥ ስታመጡ እንገናኝ

 • my childhood 👩🏽‍🦲✌🏽

 • 😁😁😁😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣😀😀😀😀😀😀😁😁😁😁😁😁😍😍😍😍

 • Enkwni beslmi mexachu

 • ይቤን ይቅርታ አድርጉለት የቤቱን ካርታውን በማሰያዙ አባራቹት በርቱ ያምራል ያሰተምራልም

 • አይ አሹ

 • አረ ከዚሀሰ ቤት እና ከዚህ አካባቢ ውጡእንጂ

 • Inkan denan metachu nurlin kifu aynekabachu

 • Yibakal inna dagne Kalelu betoch ayamirim ibakachohu amxullat .

 • ዘሩ ገንዘብ ቸገረክ እንዴ ደገምከው እኮ

 • እኔ ደሞ ዛሬ ያለቀኑ እዴት መጣችሁብየ በሉ ነገ በተስፋ እንጠብቃለን

 • ምነው አላቹህ ዛሬ እኔ ደግም አዲስ መስሎኝ አፌን ከፍቸ ሳዳምጥ

 • Baga nagan dhuftani betoch kenya sin jalana jabadha jajabe koo

 • ❤❤❤❤❤❤💎💎💎💎💎💎🎀🎀🎀❤❤❤❤❤❤

 • ወይ ቤቶች ምነው በሰላም ነው ወይ የበለፈውን ቅንጭብጭብ ደገመቹትሰ

 • ኤርትራ እና ኢትዮጵያ ወንድማማቾች ነን ብለዉ ሰልፍ የወጡ ሻጋታዎች መጀመርያ የትግራይን ህዘብ ወገናችሁን አክብሩ የኤርትራ ህዝብ ባጣቆይኝ አይደለም ።

 • ምንድነው መድገም መደጋገም

 • ዛሬ ማነው ምነው በጅመአው

 • ቤቶች ድራማ ይበቃል እና አሹ ነበሩ ድምቅ የሚያረጉት

 • Like argu mtlu atmechugim eshi ydebrbachuhal eshi ykrbachu

 • 👏👏👏👏😂😂😂😂👍🏿

 • 💋💋💋💋💋💋

 • ምንድን ነው?

 • በሰላም ነው አገብ። የተከሰታችሁ

 • 😂😂😂😂😂😂😂

 • 👍👍👍👍👍

 • ማርቼ መጠችዉ

 • ይበቃል ይኑርበታ የቤቱ አይን የሆነ ሰው ሲወጣ አያምርም

 • በቶቺዬ እንኳን በስላም መጣችሁት ሰላም ና ፍቅር አንዴት ለ እናት ሀገራችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን ሰላማችሁ ይብዛልን 🇪🇹🇪🇹🙏

 • የቤቶች ድራማ ይበቃል ከለለ አይነፋም ብተውትይሻላል

 • Ekes Minewu Tefa

 • ከቤቶች ድራማ። ይቤ ከሌላ። አያምርም እከ ከሌላ። አያምርም አሹ ብልሹ ከሌላ። አያምርም። አራ ይምጡ። ደግሞ። የድሮ ቤት ይሸላል

 • 👍🌹👍🌹🌹👍🌹👍🌹🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹🇪🇹👍🇪🇹

 • እኔ ግን አደኛ ለመሆን እሞክር ነብር ግን አልሳካልኝ አለ

 • አደራችውን ወንዶችዬ እንደ አሹ አፍ ብቻ እንዳትሆኑ እኔ ደግሞ ዛሬ ምነው ተከሰቱ ብዬ ነበር

 • እስክ ቤቶች ዉስጣችሁ የሆነባችሁ👍👍👍

 • ምነወ ቤቶቸ ?? ዬዎጡትን መልሰነ ወደ ቀዲሞ ሰረችወ ተመለሰ

 • ቤቶቻችን ምነው ደገማቹት በስተት ነው😎

 • 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇹❤️❤️❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

 • ምነው ዩቱብ የምንጠቀመው በነፃ ነው እንዴ እውነት ብናገር ቤቶች እንደ ድሮ አለመረበትም አትደጋግሙብን ኤጭ🤔

 • ይቤ ድምቀታችን ነበር አረጋሽ ደሞ ስትጮህ እየፈራኅት ነው ምን ይሻለኛል 😂በጥቅሉ ቤቶች ውስጤ ናችሁ

 • ኤጭ ምንድነው የታየ እየለቀቁ መቀፈል? እንዳማረባቹ ካላችሁበት ከፍታ ባትወርዱ ይሻላችኋል። ሚስጥር ተጋለጠ አፍረጠረጠው እንደሚሉት ዩቲበሮች ጋዝ ጋዝ እንዳትሉ።

 • እንኳን በስላም መጣቹህ ልል ነበር ምን አስባቹህ ነው ያለፈውን እንታስታውቱት እረፍት ልንህድ ነው እንዳትሉ

  • እኔም ልልነበር😂😂😂😂😂

 • ኼር😒😒👈

 • ✋✋በጣም በዝቅተኛና በጥሩ ዋጋ የሚሸጡ መኪናዎች እና መኖሪያ ቤቶች ማግኘት የምትፈልጉ ቻነሌ ውስጥ በርካታ አማራጮች ታገኛላችሁ።👍👍

 • ሠላምለለገራችንያረብ

 • ዛሬ ተሳኮቶልኝ አንደኝ ነኝ ብቻ አላደመጥኩትም ለማነኝው ሰሞኑን ይመን ላይ የሞቱትን ወንድሞቻችን አላህ ይራህመቸው በጣም ነው ያዘኩት

 • Well come ቤቶች 🙏🙏🙏 ሠላም ለሀገራችን ለምድራችን 🙏🙏🙏 መልካም መልካሙን ያሰማልን ፈጣሪ 😥

 • እማማ ባሻ ባይሉኝ አላለም ክክክክክ

 • ደግሞ እንዲህም ተጀመረ ትሌረር መሆኑ ነው !?

 • ይቤ ይመለስ ይመለስ የምልከለ

 • God bless you all and our mother country Ethiopia

 • አደገ አላሁ

 • አህለንንን

 • እ። እኔዴሞ። አድስ መስሎኝ። ሡክ ማለቴ ኡፉፉፉ

 • ማስታዋቂያ ነው እዴ ጀመረ ብየ ዘው ብል ያለፈ ማስታወሻ

 • ቤቶችዬ

 • ዛሬ. ጅመአአዴልእዴ

 • 2nd

 • First

 • ححححح

 • ቤቶች

 • ምነው