Betoch | ቤቶች "የአብሮነት ጣፋጭ ክትፎ" ክፍል 3 የመስቀል በዓል ልዩ ዝግጅት

تم نشره في 2020/09/26
Betoch | ቤቶች "የአብሮነት ጣፋጭ ክትፎ" ክፍል 3 የመስቀል በዓል ልዩ ዝግጅት | Betoch Comedy
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! betochcomedydrama/
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

تعليقات

 • Owowow baye bareda

 • Allah abzhto yasitachu edat dasi yalali yatachagar mardet

 • በርቱልን ኢቶጲያን እንደዚህ ስንተጋገዝ ነው የሚያምርብን

 • ስወዳቹ

 • zeriye ) Egme ena Tena enjera yestih yasebkew yesakalih tebarek !!!!

 • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋👍👈

 • አንዳንዴ ዲስ ላይክ የሚደረገውንና የማይደረገውን እንኳን ለይተን እንውቅ ስው እንሁን እስት

 • ስወዳችሁ እንኩን አደረሳችሁ

 • ይቤ የት ሄደ

 • የፋና ላምሮት ሙዚቃ ውድድር ላይ ይህን ልጅ የአበበን ተካ ሙዚቃ ድምፁን ማመን ነው ያቃተኝ ardown.info/down/hbqWi5HG3oOuqJY/fydyw.html

 • አቢ የት ሄደች ???

 • ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ተባረኩ ጥሩ ስራ ነው የሰራችው ቤቶች ያመት ሰው ይበላችሁ ።

 • ቤቶች በርቱ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

 • ትክክል ዘሩ የተናገርከው አንድስንሆ የሚያምርብን

 • ቤቶች ክትፎ አስራር በጣም ደስይላል ብራቦ

 • ጉራጌ ላገባ ነው

 • ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋውውው አለባበስ

 • ወይኔ ቆጮ አምሮኝ አምሮኝ ልሞትነዉ ጅዳ ያላቹ እስቲ ምግብ ቤት ከተሸጠ ጠቁሙኝ እኔ አጣሁ

  • @Cg Cgj በቃ የምታገኝ ከሆነ ሁለት እጅ የቡላ ዱቄት ግማሸ የበሶ አድርገሸ በውሀ ቀደቤ አሸተሸ አቡኪው ያው መቅጠን የለበትም ታውቄያለሸ ለቆጮ ወፍራም ነው የሚሆነው ኮባ ማግኝት የምትችይ አይመሰለኝም አንቼ ያለሸበት አገር ስለዚህ የዳቦ የኪኪ መጋገሪያ ወረቀቱ ካገኝሸ እሱ ይመረጣል ካልህነ በፍይል ላይ ትጠፈጥፌዋለሸ አሰተካክለሸ ሰትጨርሺ ውለ እርጭበት ከላይ ሊላ አልብሸው እሰኪበረል በመሀል እዳይደርቅብሸ ውሀ አርከፍክፌበት

  • የኔ ዉድ አመሠግናለዉ ቡላ ሡቅ አይጠፋም አሠራሩን ጠቁሚኝ

  • ቡላ ማግኝት የምትችይ ከሆነ ከበሶ ጋር እንዲት እደሚዘጋጅ እነግርሻለሁ

 • totote smune kyerute sadome

 • Amen

 • Betochi💕

 • ማሻአላህ

 • ጉራጌነትኮ ልዩ ነዉ

 • Abo Betoch I am in love with you ❤️❤️❤️❤️from Texas

 • Weshate nwe magamarya tabyawe yemokale ok kaza ketfowe yegabale katelo keba yatanatra kaza damo metemeta nwe tadargo yetashale ok bamakatale ...

 • Enekani Abero Aderesani wudi ye Ethiopia lijoch selamchu yebiza 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻💝💝💝💝🌻🌻

 • በጣም ነው እምውዳቸሁ ቤቱቸ ድራማ እግዝያቤር ይባርካቸሁ

 • አብሮ ነታቹ አሁንም ይለምልም

 • እካንም ጉራጌ ሆንኩኝ እና ጉራጌ በሁሉም ከታወቀ ክልል ሊሆን ያልተፈለገው ለምንድነው

 • ኢትዩ ለዘላለም ትኑር የጉራጌ ልጅ ነኝ ዘረኝነት አሎድም

 • ጉራጌ የምትወዱ እስኪ ላይክ አድርጉኝ ቤቶች ጎበዞች በርቱ

 • betam tameralachu hulachihum

 • ፈጣሪ ከዝህ በሽታ ይጠብቃችሁ ከቤት አትውጡ በዛውም ስብስክራይ አድርጉኝ አዲሱ የቻናል ነው አፍጥኑት ቤተሰብ እንሁን በፍጥነት ስለ ቴክኖሎጂ ስለ online ስራ እንዴት መስራት እንችላለን የሚለውን እናያለን Please pin my comment B

 • Betochi. Geta yixabiqachu tabariku baxami dasilali. Tabariku hulachumi geta Abizit yibarkachu ✝️🛐🤲

 • Betochi. Geta yixabiqachu tabariku baxami dasilali. Tabariku hulachumi geta Abizit yibarkachu ✝️🛐🤲

 • Geta yibarekachu

 • Sewodachi

 • Eg/r chernet yadriglachihu! Eg/re yakibirachihu!

 • የጉራጌ ክትፎ አቤት መጣፈቱ

 • ጉራጌዎች ባህላቸው ማማሩ ፍቅራቸው ገዳይ ከዘረኝነት የፀዱ በቃ ፍቅር ብቻ አቦ ጉራጌ አቦ ሶሬሳ ቶቶት ማለት መስራት ማለት ነው ለስራ እጂ ለወሬም ጊዜ የላቸው እኛ ኢትዮጲያዊኖች የሁላችንም ባህል ያምራል ኢትዮጲያዊነቴ ኩራቴ

 • ና እንዴት እንዳማረብህ ሁሌ ቱታ ስለምትለብስ ውበትህን ደብቆት ነበር

 • Bitoch swedachhu afffff abo mchttt ybelachhu😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

 • እናት አባቴ እኩዋንም ጉራጌ ሆናቹ ወለዳቹኝ

 • አዛሉ በትክክል እደጉራጌ ከተፈቱ

 • የተንቢ ቤቶችዬ ስወዳቹሁ ሁላቹሁም

 • አለባበሳቹ እናም የምግብ አዘገጃጀታቹም እናም በጎ አደርጎታቹ በጣም ነው የተመቸኝ እድሜ ና ጤና ተመኘሁላቹ

 • Saln.kamaabaq geta yewuxachu..ameeen.hulunim geta yixabiki

 • zamanach yibaraki.

 • Great Job God Bless You More & More All !!!

 • Enkuan adersachu

 • Wowowo geta yibarikachuuu💕💕💕💕🙇🙇🙇

 • 😍😍😍😍

 • ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹

 • Yibekal wudu yet geba

 • ማሽአላህ ደሥሥትሉ ቤቶች ሠላማችሁ ብዝት ይበል

 • ቤቶች ስወዳቹሁ አዛሉ ሻሼ ርስቴ ማፊ የጉራጌ የባህል ልብስ አለባበስ በጣም ያምርባቹኋል ክሪስትያን እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳቹህ

 • ardown.info/down/ZNObfHmXuoOtktWf/fydyw.htmlttps://ardown.info/down/hpaJp5rEtqOnxJY/fydyw.html

 • ቤቶች ውብ ቤተሰብ ናችሁ በአብሮነታችሁም ቀጥሉበት

 • አሜን አሜን አሜን ለምርቃቱ

 • ሻሻቹ ሲያምርባቹ ዋው

 • Love 💕🌹💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🤲🤲🤲💞

 • ተበራኩ

 • 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

 • 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

 • ይኸንን፣ኮረናአላህ፣አጥፋቶልን፣ዘንተን፣እናውራ፣ኢንሸአላህ

 • Incwan lebrehane meskel aderesachu

 • ኡፍፍ ፈጣሪየ ሆይ እባክህ አግዘኝ ምኞቴ እንደዚህ የተቸገሩ ሰወችን መርዳት ነው

 • Ufufufu taberakuu

 • ከኢቶ ምግብ እንደ ቆጮ ለማየት እንኳ የሚያስጠላኝ ምግብ የለም። ግን በጣም የምወዳት ጎራጌ ጎደኛ ነበረችኝ ስመጪ በግድ ነው የማበላሽ ትለኝ ነበር ከከ

 • እኳን አብሮ አደሸሰን

 • አብሮነታችን ድምቀት ነው ተባረኩሁ

 • ቤቶቼ ጌተ ዘመነቹን ይበርከቹሁ በሁነት በጠም ደስ ትለለቹሁ ክፉ አይንከችሁ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ሀገሬ🇨🇬🇨🇬እሚዬ🇨🇬🇨🇬ሰለም🇨🇬🇨🇬ለንች🇨🇬🇨🇬ይሁንልሽ🇨🇬🇨🇬ክፉ🇨🇬🇨🇬አይንከሽ🇨🇬🇨🇬 ከጌተ🇨🇬🇨🇬በታች አንች ነሽ የኔ ዉበት 🇨🇬🇨🇬እትዮጵያ ለዘለለም ትኑር🇨🇬🇨🇬እሚዬ እዎድሸለዎ ሁለም ዉስጤ ነሽ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

 • Egzeabeher Yebarekachew ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

 • Eka EndtiNew

 • እግዚአብሄር ይስጣችሁ

 • በጣም ነው የምታምሩት መልካም ባዕል

 • በጣም ነው የምታምሩት መልካም ባዕል

 • እውነት ነው አብሮማሆ መልካም!

 • ቤቶችምንሁናችሁነው እማሰሩት

 • መልካም በአል የአመት ሰው ይበላችሁ

 • ክርስቲያን እህትና ወንድሞቼ እንኳን ለብርሀን መስቀል በሰላም አደረሳችሁ ።መልካም በአል በዛውም እራሳችሁን እየጠበቃችሁ በሰላም አክብሩ ።በስደትም ያላችሁ እህትና ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ አይዟችሁ ለዚንኛው አመት ከቤተሰቦቻችሁ ጋር የምታከብሩ ያድርጋችሁ ። እኔ ሙስሊም እህታችሁ ነኝ💜💜💜💜

 • berabisimo

 • 👍👍👍👍

 • Ameni ameni ameni

 • Hinkwani abironi adereseni mafiye melkam bali lhulachin

 • Moyashini yizerizerilish

 • ይሄ ነው በአብሮነት መኖር መረዳት የተጎዳውን ህብረተሰብ ማየት ነው እናመሰግናለን ።

 • Amen enkan abero adersn

 • እናተ መልካቹ ጠፍቶብኝ ነበር ክክክ

 • ክትፎው አልደቀቀም

 • Wowowow enkan abiro adiresan sitmiru

 • Varye.good

 • Ye galila Ena ye resten lebsacho batam yemral 💔💔💔💔

 • ዋዉ ተባረኩ ስጥ ይሰጥሀል ነዉ

 • ቤቶችየ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ሀሪፍ ብሮግራም ነው ሁሉም የትርፌንም አባት መጠየቃችሁ በጣም ሀሪፍ ነው ጠያቂ አያሳጣችሁ ሁሌም እደረዳችሁ ለችግር እደደረሳችሁ ነው ይሄ ክሩ እኛን ከማሳቅ ከማዝናናት በላይ ምርጥ የእሪዳታ ግሩብ ናችሁ ፈጣሪ ሁላችሁንም እረጅም እድሜ ይስጣችሁ እንወዳችሁዋለን ኑሩልንን

 • ፍትፍቴ በይኔ እኔ ፍትፍቴ በያይነት ብየሻለሁ😂😂😂

 • ጉራጌ ዉስጤ ነው።

 • Enkune adersachu ye Ethiopia hezeb bemulu ✝️❤

 • ከጉራጌ ሴት ማን የደርሳል

 • እንኳን አደረሳቹሁ እንዴው ምንም አልልም እግዚአብሄር ይጠብቃቹሁ ዘሩዬ ሁላቹሁንም 💞💞💞💞💞💞