Betoch | “ ስማ…ሰውዬው ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode

تم نشره في 2021/03/27
Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 329 “ስማ…ሰውዬው ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 329
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! betochcomedydrama/
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

تعليقات

 • ውይ በሳቅ ማፊና በዜ ውይ በስመአብ

 • Mashallah Tabarakallah

 • ወይኔ ግን እንደ አሹ አይነት ወንድ የምር አለ?🤦🏽‍♀️😂

 • አህለን

 • አሞኛል ፈጣሪ ያድንሽ በሉኝ እስኪ ያረብ በሰው ሀገር በሽታ ይከብዳል

 • ጉግሳ ቱቦዉን ብዘጋው በወድድሁ

 • Yooooo amazing part

 • Good

 • አቹብልቹ ይስቃልክክክክ

 • ቪ8 እየነዳቹህ ይህን ድህነት ስታሳዩን እናንተ ለድሃ ምን አረጋቹህ የሚያሳየን ሚሳለቅብን እኮ አላጣንም ሌላ ደሞ እናንተ እደምትሉት ድህነት የለም የለለን ሰላም ብቻ ነው

 • ቤቶችን ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ

 • 💚💛❤😍😘

 • ዌል ቤቶች

 • 0

 • አሹ ብልሹ እውነትም ብልሹ

 • ♥♥♥♥

 • ማነው እንደኔ ይቤ የናፈቀው

 • Kkkkkkkkkkkkk betam dase tashegnalachuuu

 • Yene wudee beteshibochii Enkuwan dahena metachuu gen yiduro bate yishalalii

 • 👍👍

 • እምላችሁ ባለፈው የሞተው ልጂ ቴድ ቡናማው አሹን ይመሥላል እሱነውእንደ ጓደኞቼ

 • ዘሀለረሰቸየዘዘዘዘዘዘተ

 • የዠቸተኀረኀ

 • የኔ ውዶችየ ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

 • አይ ዱኒያ!!!!!! ስንቱ ነው ከሃብት ማማ ላይ የተፈጠፈጠ፡፡ ያገሬ ህዝብ ሆይ አግኝቶ ከማጣት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡

 • አይ ሂወት ተገለባባጭ ናት በእውነት ይሄ ድራማ የእውነታው አለም ገፀ ባህሪ ነው

 • ወይ አሹ ብልሹ

 • መዛመድ የሚፈልግ በሀቅ

 • I LOVE THESE FAMILIES! WOW!

 • የአሹብልሹ አይነት ወንዶች ናቸው የብዙ እህቶቻችን ህወት ያበላሹ እና ለአእምሮ በሺተኚነት የዳረጋቸው ፈጣሪ ሆይ ከምላሥ አፍቃሪ ጠብቀን

 • ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ

 • ardown.info/down/puByrHfa2ZW5tdE/fydyw.html

 • ሃሃሃ የድሀ ቅንጡ ይላል መክሠሥ አምጡ😂😂😂

 • 💞💞💞💞😳😳

 • 😅😅😅😅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋

 • ጡሩ ትምህረት ነው አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ

 • ክክክክክክ አሹ

 • ወላሂ ያሀገራችን ነገርጪንቅ ነው ያለኝ ዱአ እናርግ እደውም እኔማ ስለማስብ ነውመስል መጡብን እያልኩ። በህልሜ ስህደ ነው የማዲረው😭😭😭😭😭😭😭 ስው ባሀገሩ ላይ ስቀቅን ወይኔ እኛስ እስው አገር ያለነው ምንም አሆንም እዛያሉት

 • 🇦🇪🇦🇪❤️💯✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️

 • 😃 ኣይ ግዜ ምነው አገላባበጣቹ ግዜ የማያላውጦ ነገር የለም ዛርሸ ምርጥ ሰው 👍

 • ትንሽ ጪኸቱን ቀንሱ ያስጠላል ነስለስ አርጉት

 • 🤣🤣🤣🤣

 • ሁሉንም ተውትና ለአገራችን ሰላም እንፀልይ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

 • አረ ለአማራህዝብ ፀሎት አድርጉ አለቀ ረገፈ

 • እከ የታለ

 • በርቱ የምወዳችሁ ቤቶችየ ሰብስክራይብ ላይክ አድርጉኝ ኮሜንት አስቀምጡልኝ እመልሳለሁ አስተማሪ ለሰው ልጅ ጠቃሚ ነገሮችን አስተላልፉለሁ

 • Wow

 • ዛሬ. እናቴም. አባቴም. አያቴም. ሞቱ. ብኝ. በስደት. ላይ. ተቃጣልኩ. እህህህህ

 • አሪፍ ድራማ ነው በተለይ አሁን ላይ ወንዶች ልክ እንዲ ናቸው ብር ወደ አለው ነው ስራቸው👍እወዳችዋለው ሁላችን ግን ቅር ያለኝ እነ እዳ ልክ አብየብይርጌጤ ናፈቁን መቸ ነው የሚመጡት?? አስቡበት

 • ወይአሺብልሹ

 • ወይአሺብልሹ

 • የርስቴ አፍቃሪ የሆናችሁ የታላችሁ?

 • always great

 • It would be great if you can put subtitles in English

 • ኤጭ ሳያልቅ

 • 🤣🤣🤣🤣🤣

 • ባቄላምንድነው 😂

 • Arr ezi drama lay asatfugn 🙌🙌

 • ,እረ በዘብ🤣🤣🤣🤣

 • ወይኔ ይህ የአባቴ ታሬክ የልጆቹም የምንኖረው ህይወት ነው እውነት አይ ግዜ

 • 😅😆💜💜💜💜🧡🧡❤❤💛💛

 • 😍😍😍😍😍😍😭😭😭😭

 • ደራሲ ውብሸትን አመስግኑልኝ

 • እንደው ዘሩ ለአበቴ እነ ለእነቴ ብር እልክ ነበር። በየወሩ መቶ ኤውሮ እነ ቨዚሊን ወይም ቅበት ከልሲ ግዛለቸው ስለው እንደገና ከልተወለዱ አለኝ ኡኡኡኡኡኡ

 • አይ ግዜ ክፉ አይጣልህ !! ቤቶች አልተቻላችሁ !!

 • ሀሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ

 • በጣም ደስ ስለተሰኘሁበት ደጋግሜ አየሁት።

 • ሻሽዬ የኔ ነፍስ ነገር ትወድሽ

 • እረ እሹዬ

 • ሰላም ለናንተ ይሁን

 • ጋሸዘዘሩ የከጡረ። ነወ ጥበቃ ሊቀጥሩ ነወ ወሀ የደፈበት ያሰታወሣሉ እከን

 • አሯ ካዝህ ቤት ውጡ ይደብራል

 • ወይ ወዶች እንዲ ናቸው ብር እንዴት እንደሚያደርጋቸው ሱቡሐነላሕ

 • Mafi and Tila the best

 • ተመልካች ሁሉ ይህ የማን ችግር ነው እስኪ ሞክሩ ያንን የመሰለ ቤተሰብ እንደዚህ ችግር ውስጥ የገባበት ለማንኛውም ትልቅ ትምህርት ይሰጣል አስቡበት

 • ፖለቲካ ይመስላል ይሄ ነገር ግን ወድጀዋለሁ

 • 😄😄😄😄😄I like this drama 👍thank you guys

 • ወይኔ አሹ ብልሹ በጣም ነወ ያሣቀኝ ምላሱ ተልባ ይቆላል ክክክክክክ

 • Ashu #1

 • someone give ashu beleshu a medal

 • ሠላም ለሃገሬ ❤ አሼ የጠበስካት የድሬዋ ልጅ ናት እንዴ

 • ጌታዬ መጨርሻችንን አሳምርልን የአቶ ዘሩ ኑሮ የዱሮ ኑሮ እና ያሁኑ ኑሮ ከባድ ነው አስተማሪ ድራማ ነው

 • የኔ ተናፋቂዎች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

 • Aye zaru mola

 • ቤቶች ስወዳቹው እኮ እውነት እታች ወርዳቹው የምሰሩት በጣም አስተማረሰ ነው እናመሰግን አለን

 • ስወዳችሁ

 • አሹ ብልሹ ስወድህ አትጥፋ ሁልጊዜ

 • ዘሩ ዘርህ ይበራክ አድነቅ ነኝ !!!

 • እንኳን በደና መጣቹ ቤቶች ፈታ ዘሩ ቀለጠ ትክክል ብራቦ

 • ድራማው አስተማሪ ነው ቤቶች ቀጡሉበት እዚህ የኢትዮጵያ ባንዴራ የምታረጉ ግን ድራማው የከንያ ወይም የሱዳን አይደለም። ሃሃሃሃሃ

 • kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

 • 🤔🤔🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

 • Mafi azshi😃😃😃😃😃

 • እውነት ግን የኢትዩጲያን ኑሮ ያሳዩናል

 • ገሽ ዘሩ እድሜህን ይጠብቅህ ገነ ቡዙ እጠብቀሌን ከቴ እርሶም ታበሩዋሌ ክክክክክክክክክክክክክክክክ እበ ዬን መቆጠጠር አልቸልኩም

 • 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 እኳን ደህና መጣቹ

 • ll u

 • በሰከንዶዎች ብቻ ስለ ቴክኖሎጂ ይማሩ🧡 አጭር እና አስተማሪ ቪድዮዎች ክች ብሉና ይሞክሩት!

 • ዛሬስ ደህና ነገር ሰራችሁ