Betoch | ቤቶች "የአብሮነት ታላቅ ሽልማት" ክፍል 2 የመስቀል በዓል ልዩ ዝግጅት

تم نشره في 2020/09/26
Betoch | ቤቶች "የአብሮነት ታላቅ ሽልማት" ክፍል 2 የመስቀል በዓል ልዩ ዝግጅት | Betoch Comedy
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! betochcomedydrama/
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

تعليقات

 • የኔዉዶቺ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

 • እንኳን

 • Waaaaaaa Destelalachouh

 • እንኳን አደረሳቹ መላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ 👍👍ቤቶችዬ ስወዳቹ 👍👍

 • ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋👈👈

 • Ekesa woytihod ena ybeqali

 • ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑኝ የተለያዩም አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ኮሜዲ ስራዎቸን እና የትወና ብቃቴን ይመልከቱ እኔንም ስራየን ካዩ በሁዋላ ገንቢ እና ከስተቴ አራሚ የሆኑ አስተያየቶችን እና የተሻለ ተዋናይ የምሆንበት ሀሳባቹሁን ስጡኝ የኔ ትልቅ ቦታ መድረስ የእናንተ ደስታ ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ግን ተባበሩኝ ጥበብ ገና ከልጅነቴ ነው በውስጤ እየበቀለች የኖረችው አሁንም እየጠራችኝ ነው ለዛ ደሞ መሰላል ወይም ድልድይ የሚሆነኝ ሰው ያስፈልገኛል እናም ድልድይም መሰላልም ሁኑኝ በቀናነት ሰብስክራይባቹሁ አይለየኝ

 • ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑኝ የተለያዩም አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ኮሜዲ ስራዎቸን እና የትወና ብቃቴን ይመልከቱ እኔንም ስራየን ካዩ በሁዋላ ገንቢ እና ከስተቴ አራሚ የሆኑ አስተያየቶችን እና የተሻለ ተዋናይ የምሆንበት ሀሳባቹሁን ስጡኝ የኔ ትልቅ ቦታ መድረስ የእናንተ ደስታ ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ግን ተባበሩኝ ጥበብ ገና ከልጅነቴ ነው በውስጤ እየበቀለች የኖረችው አሁንም እየጠራችኝ ነው ለዛ ደሞ መሰላል ወይም ድልድይ የሚሆነኝ ሰው ያስፈልገኛል እናም ድልድይም መሰላልም ሁኑኝ በቀናነት ሰብስክራይባቹሁ አይለየኝ

 • 😂😂😂😂😂😂

 • Betuc

 • Kkk

 • Woww dess yillan 😗😗😗

 • እንደማመር አብረን እንደግ

 • የፍቅር አምላክ ፍቅሩ ያብዛላቹ 😍😍😍

 • Hhhhhhh

 • ወይ ጉዴ ለዚሁ ነበር እንዲ ይጮሽው ማፊ

 • እረ አቢስ የት አላች

 • ለምን የ ሰብሊን አባት አልጋበዛችኾቸውም?

 • 👍💚💛❤🐯

 • እኔ እስከማውቀው ድርስ ቶቶት የሚባል የግብርሶዶም በጥርያ ስም ነው: ስያሚው አልገባኝም

 • አስቀናችሁኝ

 • ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤

 • ለምንድነው በዘመን መለወጫም አሁንም ይልቃል ምን ሆኖ ነው አበሯችሁ የማይቀርበው

 • Wwwwwwww

 • ደስ ስትሉ

 • ይበቃልና አሹ ብልሹ የት ናቸዉ

 • Wowowowwowow 😂😂😂

 • ተባረኩ

 • እንኳን አደረሳችሁ

 • ገረሚ ሺልማት የማይራሳ

 • 😅😅😅😅😅

 • I love ❤️ this game

 • እንዴህ ነው የሚያምርብን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዴስ ስትሉ በእውነት እመኑኝ ድህነት የሚባል ከተጋገዝን ይጠፋል

 • 🤣 🤣 🤣 🤣 🤣 🤣 Mafiye setasazegn betochi enkuan adresachu

 • Kkkkkkkkkkk

 • 💚💛♥️💐💐💐♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏

 • ከአመቱ ያድርሳቹህ ውደድድድድድድድድድ

 • Selam fikir la Ethiopia yhuni 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

 • 😂😂😂😂😂😂😂🌼🌼🌼🌼

 • Enkanye.adersachu

 • ሠላም

 • Betochi hunken adersachu gin webe yeti hede

 • Postaw መልካም ባህል ደስ ይላል ገሊላ በሳቅ ሞትኩ እረዝም አድረገው ቢፀፉት ምን አለ ባይሆን ክክክክክክክ

 • Fetari yihen korona kemdirget atifalen eski tototen yemetawkut bebal endih neber ayi Corona 😰😰😰😰😰

 • ቤቶች ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

 • Eewu adinakih abet edet shewedikachew betochiye ekan adersachihu❤❤❤💕❤

 • 🥰

 • አሜንአሜንአሜንአሜን

 • ቶቶት(totot) ባለፈው አመት ቅዱስ ላሊበላን በጥቅምት 30 ከአሜሪካ መጥቶ እጎበኛለሁ ያለውን ርኩስ የግብረ ሰዶም አባላትን ስም እያስተዋወቃችህ ነውን? አይ ቤቶች ሲጀመር እነ ጥላሁን ጉግሳ ና ማክዳ መናፍቆች እንዴት የመስቀልን በአል ያከብራሉ? ሂዱ ጅሎች

  • @emye agere ምንም አይደል ግን የነሱም ሀይማኖት ይሄን ነገር አይደግፍም ልክ ነሽ መምጫቹው አይተወቅም

  • እሽ አመሰግናለሁ በስም ተመሳስሎብኛል። ነገር ግን ከሁለት ነገሮች አንፃር መገመት ትክክል ነኝ። ፩: ሁለቱ ባልና ሚስት ሆነው የሚሰሩት መስቀልን ከሚቃረኑ ፕሮቴስታንት ናቸው። ፪: ያም እመጣለሁ ያለው ስሙ ተመሳሳይ ነው እነሱ የማይመጡበት የለም ጠርጥር ከገንፎ አይጠፋም ስንጥር ይላል ያገሬ ሰው አሁን የጀመረ ሳይሆን በስውር ከገቡ ብዙ አመት አስቆጥረዋል ወዳጄ ለማንኛውም ጊዜ ይፍታው። እንችል ግን አመሰግናለሁ

  • ቶቶት( ስራ) እንደ ማለት ነው በጉራግኛ ደሞ የቄየ ሆቴል ነው እንነሱ እመጣለው ከማለታቸው በፊት የትሰጠ ስያሜ ነው

 • Ayii koron tares ende

 • አቦ እግዚአብሔር ደስታችሁን ያብዛው ደስ ስትሉ🙏🙏🙏🌼🌼🌼

 • Weya shelamat kkkk betam new yasaken

 • አሜን እኳን አደረሣችሁ አደረሠን🌹🌹🌹🌹

 • ክክክ

 • 💗💗💗💗💗💗💗💗💗😍😍😍😍😍😍😍😍😍😜💞💞💞💞💞💞💞💞💞💖💖 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👈

 • ከምር ቤቶችኮ ወደር የላችሁም የኔ መልካሞች ተባረኩ አቦ ሁሌ መልካም ነገር በወሬ ሳይሆን በተግባር ስለምታሣዩን እናመሠግናለን

 • ወይኔ ማፊ🙈😂😂😂

 • 😭😭😭

 • በእወነተኝቢተሰብየተመሰረተነውበእወነት

 • እኛም በአብሮነት እንከታተላለን ኢቶጵያ ለዘላለም ትኑር በአብሮነት

 • What a family love nice go i head

 • ይቤ የለም ለምን ????

 • ሚለት የብአክ ችክ መስሎኝ ነበር ግን አሳቃችሁኝ 😂😂😂😂😂

 • ዛሬ ደሞ ከበራችሁን ያአዲርቃይን ተራራ አርቻችዋል። ስቲ የአዲረቃይ ልጆች ሀይ በልኝ ከዝች ውብ ታራራ ስር ያደጋችሁ ሃወዛ

 • የቤቶች ድራማ ቲም በጣም እንወዳችኻለን እንኳን አደረሳችሁ ተባረኩ ኑሩልን ዘመናችሁን ጌታ ይባርከው ደስ ስትሉ

 • kkkkkkkk 𝒘𝒂𝒚𝒏𝒆 𝒅𝒆𝒔𝒔𝒔𝒔𝒔𝒔𝒔𝒔𝒆 𝒔𝒆𝒍𝒖𝒘🤣🤣❤️👈

 • ክክክክክክክክክክ ዋው ስጦታው ደስ ሲል

 • ላለመሳቅ ይሞክሩ የሳምንቱ የTiktok ቀልዶች 2020 ardown.info/down/n9OWpqTIuWnHtK8/fydyw.html

 • ቀኑብሽ ይቤስ የለም

 • ardown.info/down/ZNObfHmXuoOtktWf/fydyw.htmlttps://ardown.info/down/hpaJp5rEtqOnxJY/fydyw.html

 • ክክክክክክክክክ የኔ ወዶች ስታምሩ አይለያቹ ወይ ማፊዬ ስጦታው አስቆኛል 🤣

 • መልካም በአል

 • እንኳን አደረሳችሁ "የቤቶች" ድራማ ብርቅዬ ቤትስቦች በጣም የምወዳችሁ አንድ ነገር ልበል ይህች ዘመናችን ፍቅር ስላም መትዛዘን የጠፉባት ሆኖብኝ ግን የእናንተን ድራማ ሳይ ከዚህ ክፉ ዘመን ወጥቼ ፍቅር መተዛዘን ሳቅ ጨዋታ ያለበት አለም ውስጥ እራሴን ስለማገኘው ለጥቂት ደቂቃዎች ቢሆን ከምኖርበት የገሀዱ አለም የሌለሁና ፍፁም ደስታ ፍቅር የሞላበት ቤተስብና ሌላ የተለየ አለም ውስጥ ያለሁ እስኪመስለኝ መንፈሴን ትለውጡታላችሁ አንድ ጥይቄ ግን ሁሌም እራሴን እጠይቀዋለሁ ይህም "እውን በዚህ ዘመን እንዲህ ያለ ቤተስብ ይኖር ይሆን እላለሁ?" ይኖራል ለማለት ወኔዬ አይደፍርም ይባርካችሁ አደራ አትለያዩ ታምራላችሁና

 • 💟💟💟💔💞💞💞💞💞🤲🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤲💋💋💋💋💋

 • 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲💕💕💕💋💋💞💞💞💟💟💟🇪🇹🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪

 • እንዛመድ ኑ

 • ወይይይይ ሰወዲቸሁ ሰታምሩ

 • Uuuuuu

 • ይባቀል ዬት ሄዶነዉ?

 • ቤቴችየ ሰላማቹ ይብዛ

 • በመላው አለም የምትገኙ ክርስቲያን ወንድሞቼና እህቶቼ እንኳን አደረሳችሁ! ardown.info/down/dpOni2TRxGfLmdE/fydyw.html

 • ኮተት ሁላ 2013 ከሚዲያ ያጥፋችሁ

 • እንኳን አደረሳቹ እኔ የቤቶች ቀንደኛ ተከታታይ ነኝ 3አመት በሀገሬ 5ቱን አመት በስደት ምንም ሳያመልጠኝ ስከታተላቹ አብሬ አድጌያለው በርቱልኝ ነገንም በተስፋ ጠብቃለው

 • ቤቶች ሥወዳችሁ ኑሩልን ዘላለም ግን ይበቃል እና አቢ የት ሂደውነው ፍቅራችሁን ፍቅር እስከመቃብር ያርግላችሁ በርቱልን

 • Happy meskel but were is ybekal?.

 • እንኳን አብሮ አደረሰን ሁላችንንም እድሜጤና ሰላም ለመላዉ ኢትዮጵያዊያን

 • ስታምሩ 💜💜💜💜 አብሮነተችሁም ሁሉም ነገራችሁ ደስ ይላል አይለያቹ ዓመት ያድርሰን ሽልማቱ😁😁😁😁

 • ቤቶች እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የምወዳቹ ❤❤❤👏

 • መሸአለ በጠም ደስይልል ቢትች

 • 😍😍😂😂😂😂👏👏👏👏👏👌👍🏼

 • ደስእሚል፣ቤተሰብነው፣አላህ፣ይጨምርላችሁግን፣እንከን፣እንደትነው

 • ደስ ስትሉ

 • Hhhhhhhhhh

 • Amen enkaa na biroo aderesen bexam desii tilaalachuu idimee xena yisixachuu

 • Galilaa askshign

 • Betoche yezelalem nurlachu ❤️❤️❤️

 • በጣም ደሥ ትላላቹ.ኢበቀል ኤለም

 • Kkkkkkkk

 • እንኳን አብሮ አደረሰን ቤቶች

 • Enkan Abron Adersen betochi💕